LibreOffice 7.1 እርዳታ
ተጨማሪ የ መለያ ምርጫዎች ማሰናጃ
መለያ መጀመሪያ በ ላይኛው ጉዳይ ፊደሎች እና ከዛ በ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች: ለ እስያ ቋንቋዎች የ ተለየ መፈጸሚያ ያስፈልጋል
ማስታወሻ: ለ እስያ ቋንቋዎች: ይመርምሩ ፊደል መመጠኛ ለ መፈጸም በርካታ-ደረጃ ማነፃፀሪያ: ከ በርካታ-ደረጃ ማነፃፀሪያ: ማስገቢያዎች በ መጀመሪያ ይወዳደራሉ በ አስፈላጊ ፎርሞች እንደ ጉዳያቸው እና ባህሪዎች በ መተው: ግምገማው ተመሳሳይ ከሆነ: ባህሪዎቹ ግምት ውስጥ ይገባሉ ለ ሁለተኛ-ደረጃ ማነፃፀሪያ: ግምገማው ውጠቱ ተመሳሳይ ከሆነ: ጉዳያቸው: ባህሪያቸው: ስፋታቸው: እና የ ጃፓን ካና ልዩነት ግምት ውስጥ ይገባል ለ ሶስተኛ-ደረጃ ማነፃፀሪያ:
የ መጀመሪያውን ረድፍ ወይንም አምድ ያስቀራል ከ ተመረጠው መለያ ውስጥ የ አቅጣጫ ማሰናጃ ከ ታች በኩል በ ንግግር ይገለጻል: ስም እና ተግባር ለዚህ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን
የ አሁኑን የ ክፍል አቀራረብ ማስቀመጫ
በ ተፈጥሮ መለያ የ መለያ algorithm ነው ለ መለያ ሀረግ-በ ቅድሚያ የተወሰነ ቁጥሮች መሰረት ባደረገ ዋጋ በ ሂሳብ አካል በ እያንዳንዱ መለያ ቁጥር: ከ ባህላዊው መለያ ይልቅ እንደ መደበኛ ሀረጎች ለምሳሌ: ይገምቱ እርስዎ እንዳለዎት ተከታታይ ዋጋዎች እንደ A1, A2, A3, A4, A5, A6, ..., A19, A20, A21. እርስዎ እነዚህን ዋጋዎች ወደ መጠን ክፍሎች እና ማስኬጃ መለያ: ይሆናል A1, A11, A12, A13, ..., A19, A2, A20, A21, A3, A4, A5, ..., A9. ይህ መለያ ባህሪ ስሜት ሊሰጥ ይችላል: ለሚገባቸው ከ ስር ላሉ መለያ ዘዴዎች: ለ ቀሪው ህዝብ በሙሉ ግር የሆነ ጠባይ አለው: ያለ በለዚያ ሙሉ በ ቀላሉ መድረስ አይቻልም: በ ተፈጥሮ መለያ ገጽታ ማስቻያ: ዋጋዎች እንደ አንድ ከ ላይ እንደሚታየው: ምሳሌ: መለያ "በ ደንብ": የሚያሻሽል ተገቢውን መለያ ተግባር ባጠቃላይ
የ ተለየ ዝርዝር ኮፒ ማድረጊያ ወደ ክፍል መጠን እርስዎ በሚወስኑት
ይምረጡ የ ተሰየመ ክፍል መጠን የ ተለዩ ዝርዝሮችን እርስዎ ማሳየት በሚፈልጉበት ወይንም የ ክፍል መጠን ያስገቡ በ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ
የ ክፍል መጠን ያስገቡ የ ተለዩ ዝርዝሮችን እርስዎ ማሳየት በሚፈልጉበት ወይንም ይምረጡ የ ተሰየመ መጠን ከ ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ እዚህ እና ከዛ ይምረጡ የ መለያ ደንብ ማስተካከያ እርስዎ የሚፈልጉትን
ይምረጡ የ መለያ ደንብ ማስተካከያ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን: የ መለያ ደንብ ማስተካከያ ለ መግለጽ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መለያ ደንብ :
ይምረጡ ቋንቋ ለ መለያ ደንብ
ይምረጡ መለያ ደንብ ለ ቋንቋ ለምሳሌ: ይምረጡ የ "የ ስልክ ማውጫ" ምርጫ ለ German ለማካተት የ umlaut የ ተለየ ባህሪ መለያ
ረድፎች በ ዋጋዎች መለያ በ ንቁ አምዶች የ ተመረጠው መጠን ውስጥ
አምዶች በ ዋጋዎች መለያ በ ንቁ ረድፎች የ ተመረጠው መጠን ውስጥ
እርስዎ መለየት የሚፈልጉትን የ ክፍል መጠን ማሳያ